Online Library TheLib.net » ምስክርነት (በባለስልጣናቱ አንደበት) (Testimony in the Words of the Authorities)
cover of the book ምስክርነት (በባለስልጣናቱ አንደበት) (Testimony in the Words of the Authorities)

Ebook: ምስክርነት (በባለስልጣናቱ አንደበት) (Testimony in the Words of the Authorities)

00
02.03.2024
0
0
«ምስክርነት» የጽሑፍ አቀራረብ የአንድን አገር የታሪክ የፖለቲካና ወታደራዊ አንቅስቃሴ ሂደት ከዋናው ተዋናይ አፍ አንደወረደዴ… ያፈሰሰ በመሆኑ የታሪክ መዝገብ ይሆናል ብዬ አስባለሁ፡ የአንድ መንግስት ባለሥጣናትን በሙሉ አሰባስቦ በአስተዳደር ዘመናቸው የተካሄደ ሀኔታን የታሪክ ሂደት ያለመቆጠብ NIA መጠይት አጠናቅሮ ለማቅረብ የየትኛውም መንግስት ከጋጣሚ ሰለማይናር ይህ ጽሑፍ በደርግ ዘመን የተፈጸሙትን አንኳር አንኳር አርምጃዎች ከተዋናዮቹ አፍ ያቀረበ በመሆኑ ከማንም በለይ አሳማኝ ታሪክ ይሆናል።

ይህን መጽሐፍ ለመፃፍ ስትጀምር አንድ ዓለማ ይዘህ አንደተነሳህ አገምታለሁ በአስር ቬት ውስጥ የነበረውን ስብስብ በማየት የተፈጠረውን አጋጣሚ በመጠቀም ለኢትዮጵያ ሕኸብ ሊተርብ የሚገባውን አወነተኛ የደርግ ዘመን የታሪክ መረጃና ዘገባ ለማቅረብ ወስነህ በተግባር መግለጥ መቻልህሀን ያሳያል። ግሩም ጥረች ነው (it is incredible) ስለዚህም ያደረግኸው ትግል ከፍተኛ ሲሆን መጽሐፉ የጊዜያዊ ንባብ ሳይሆን ለታሪክ መረጃነቱ ከዚሀ የተቫለ አቀራረብ ሊሆን የሚችል አይመስለኝም፡፡ የመፈንቅለ መንግሥቱ ታሪክ በዝርዝር የተረበ በመሆኑና አስከዛሬም ተሸፍና ከሕዝብ ዕውቅና ውጪ የሆነ ስለነበር በአቀራረቡም በምስጢር አገላለጹም በጣም ወድጀዋለሁኝ። ለሕዝብ የሚቀርብበት ወቅታዊ ዘገባም አንደሆነ ተመልክቼዋለሁ። በአጠቃለይ መጽሐፉን ለመጻፍ የተደረገውን ክፍተኛ ትግል በማድነቅ የኢትዮጵያ ሕዝብ ያለፈበት የመከራ ዘመን ዕውነተኛ ገጽታ ተሟልቶ አንዲታወት የሚያስችል አጋጣሚ አንደሚሆን አገምታለሁ።

መስፍን ኃይሌ (ብ/ጀ)
Download the book ምስክርነት (በባለስልጣናቱ አንደበት) (Testimony in the Words of the Authorities) for free or read online
Read Download
Continue reading on any device:
QR code
Last viewed books
Related books
Comments (0)
reload, if the code cannot be seen