Online Library TheLib.net » ስኬታማ አመራር: 8 ማወቅ የሚኖርብዎት አስፈላጊ መርኆች
cover of the book ስኬታማ አመራር: 8 ማወቅ የሚኖርብዎት አስፈላጊ መርኆች

Ebook: ስኬታማ አመራር: 8 ማወቅ የሚኖርብዎት አስፈላጊ መርኆች

Author: Kirimi Barine

00
01.03.2024
0
0

ስኬታማ አመራር

8 ማወቅ የሚኖርብዎት አስፈላጊ መርኆች

በመጽሐፉ ውስጥ የተካተቱት የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች በሙሉ የተገኙት ከአዲሱ መደበኛ ትርጕም ነው፡፡ ይህንን መጽሐፍ ወይም የትኛውንም የመጽሐፉን ክፍል በማንኛውም መልኩ የማባዛት መብትን ጨምሮ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው፡፡ ከባሪኔ ኤ. ኪሪሚ በጽሑፍ በተገኘ ፈቃድ ካልሆነ በስተቀር የዚህ መጽሐፍ የትኛውም ክፍል በምንም ዓይነት መልኩ ሊባዛና፣ በመደበኛነት ሊገኝ በሚችልበት መልኩ በማናቸውም ስፍራ፤ በመረጃ መረቦች፣ በፎቶ ኮፒ ተባዝቶ ወይም በትረካ መልኩ ሊሰራጭ አይችልም፡፡ ይህንን መጽሐፍ ወይም የዚህን መጽሐፍ የትኛውንም ክፍል በሌላ ቋንቋ ተርጕሞ ለማሳተም የሚሰጥ መብት ከደራሲው ጋር በመዋዋል ብቻ ሊገኝ ይችላል፡፡ ይህ ኅትመት የተነሣውን ርእሰ ጉዳይ በተመለከተ ጠቅለል ያለ መረጃን የያዘ ሲሆን፣ የተዘጋጀውም ቀልብን የሚስብ ምንባብ እንዲሆን ተደርጎ ነው፡፡ ይህ መጽሐፍ ሲታተም፣ ሲሰራጭና ሲሸጥ አሳታሚውም ሆነ ደራሲው ሃይማኖታዊ፣ ቤተሰብ-ነክ፣ ሕጋዊ፣ የሂሳብ መዝገብ አያያዝ፣ የመዋዕለ ንዋይ አጠቃቀም፣ ገንዘብ-ነክ እንዲሁም ማንኛውንም ሙያዊ የምክር...

Download the book ስኬታማ አመራር: 8 ማወቅ የሚኖርብዎት አስፈላጊ መርኆች for free or read online
Read Download

Continue reading on any device:
QR code
Last viewed books
Related books
Comments (0)
reload, if the code cannot be seen