Ebook: ኃይሌ ፊዳና የግሌ ትዝታ (My Reminiscences of Haile Fida)
Author: አማረ ተግባሩ (Amare Tegbaru)
- Year: 2020
- Language: Amharic
- pdf
My Reminiscences of Haile Fida is a moving account of the life and death of an Ethiopian revolutionary who perished at the hands of the most brutal Ethiopian dictator some 40 years ago. It is a book imbued with passion, pain and grief, honesty and vigor, and lucidly conveys the untold story of Haile Fida. Amare Tegbaru's ability to record, recall and weave a story as well as his engagingly colorful and persuasive style once again demonstrates that he is one of the most gifted writers of his generation. He has provided a refreshing intellectual and multifaceted story about his mentor, friend and leader, Haile Fida. The book deserves to be read by all who wish to seek fresh knowledge, rethink the past, examine old biases and establish fairness in their judgement of an Ethiopian socialist, humanist, artist, modernist and internationalist of Oromo origin who championed genuine Ethiopian patriotism with universal values of human dignity, equality, and social justice.
Characters
The book is a moving account of the life and death of an Ethiopian revolutionary who perished at the hands of the most brutal Ethiopian dictator some 40 years ago.
ይህንን መጽሐፍ ለማሰናዳት የገፋፉህን ምከንያቶች ተመልከቻለሁ።”" ተገቢም ሆነው አግኝቻቸዋለሁ፡፡ ሌሎችም ምሁራን በዚህ ጉዳይ የዚያን ዘመን ትዝታቸውን ቢያካፍሉ ለአዲሱ ትውልድ እጅግ ጠቃሚ መሆኑን በማስመር ይህንን መጽሐፍ በዚህ መልከ-ማበርከትህ ታላቅ አስተዋጽኦ ሆኖ አግኝቼዋለሁ። ነገደ ጎበዜ (ዶ/ር) አማረ ተግባሩ በኢትዮጵያ የተማሪዎች ማኅበራት ጀምሮ ከዚያም ከየካቲት '66 በኋላ ከተማሪዎች ንቅናቄ በፈለቁት የግራ ድርጅቶች መካከል --በተለይ አብዮቱንና ደርግን በተመለከተ-- የተነሱትን ጥያቄዎች፣ የተካሄዱትን ከርከሮች፣-ናየታዩትችን" ዝንባሌዎችና የተወሰዱትን እርምጃዎች ይጠቁማል፡፡ እግረመንገዱን ደራሲው የራሱን የእድገት፣ የወዳጅነትና የታጋይነት ትዝታውን ያካፍለናል፡፡ ሆኖም፣ የድርሰቱ ዋና ትኩረት ኀይሌ ፊዳ ላይ ነው፡፡ እንደሚታወቀው ኅይሌ ፊዳ በአውሮፓ የኢትዮጵያ ተማሪዎች ንቅናቄ ቀጥሎም የመኢሶን መሪ ነበር፡፡ የድርሰቱ ዓላማ የኀይሌ ፊዳን የአደባባይ አካልና አንደበት ለማመልከት ብቻ ሳይሆን መላ ሰውነቱን ለማሳየት ነው፡ ስለሆነም፣ ስለ ኀይሌ ፊዳ ጨዋነት፣ አስተዋይነትና ረቂቅነት ባሻገር ለዛውን እንዲሁም ልዩ ፍቅሩንና ስጦታውን --በቋንቋ፣ በሥነጥበብና በሥነጽሑፍ-- ያስተዋውቀናል። የድህረ-ዘውድ ኢትዮጵያን --የሁሉንም ዜጋ ነፃነትና እኩልነት የሚያረጋግጥ፤ የደሀውንና የተበደለውን ወገን ዕድልና ጥቅም ቅድሚያ የሚሰጥ-- አቅጣጫ ከቀየሱት'ዋና ወጣቶች መሀል አንዱ ኀይሌ ፊዳ ነውና፣ ይህን መልካም ማስታወሻ ስላበረከተልን ለአማረ ተግባሩ ባለውለታ ነን፡፡ እንድሪያሰ እሸ (ሃር) ሕይወቱ በአጭር የተቀጨው ወዳጄ ታሪከ ለሕዝብ ንባብ በመቀረቡ፣ በወቅቱ የነበርን ብቻ ሳንሆን፣ ከእኛ በኋላ የመጡ ወደ ፊትም የሚመጡ፣ በአብዮቱ አፍላ ዘመን ሰለነበረው ሁኔታ ግንዛቤ እንዲጨብጡ እና እንዲሁም በአብዮቱ ውስጥ ሚና ለነበረው ስለ ኃይሌ ፊዳ ኩማ መጠነኛ ግንዛቤ ያገኛሉ የሚል እምነት አለኝ፡፡ በአብዮቱ ወቅት ስለ ኃይሌ ፊዳ የነበረውን የዚያን ዘመን ወጣት ትውልድ እይታ በትከከለኛ መንገድ ለማንፀባረቅ፣ ብሎም በወቅቱ የነበሩ ብዥታዎችን ለማጽዳት፣ የተጣመመውን ለማስተካካል ይህች ትንሽ መጽሐፍ ከፍተኛ ተዋጽኦ ታደርጋለች የሚል ጽኑ ዕምነት አለኝ፡፡ ስለሆነም ለደራሲው ከፍተኛ ምስጋና ይገባዋል፡፡ ሸብሩ ተድላ ደሰታ (ፕ/ር) ይህችን መጽሐፍ ለማንበብ ዕድሉን ማግኘቴ ወደኋላ ተመልሼ ኃይሌ ፊዳን እንዳስታውስ ፡ አድርጎኛል። ኃይሌ ፊዳ ማለት በርጋታና አርቆ አስተዋይነት አስደንጋጭና የከፉ ሁኔታዎችን' ሳይቀር ለመተንተንና ለማስረዳት ችሉታ ያለው፣ ቋንቋው የበሰለና እውነትም የፖለቲካ መሪዎች ሊኖራቸው የሚገባ የመሪነት ብቃት ያለው ሰው ነበር። ለድማሱ ጣሰው (ዶ/ር)
My Reminiscences of Haile Fida is a moving account of the life and death of an Ethiopian revolutionary who perished at the hands of the most brutal Ethiopian dictator some 40 years ago. It is a book imbued with passion, pain and grief, honesty and vigor, and lucidly conveys the untold story of Haile Fida. Amare Tegbaru's ability to record, recall and weave a story as well as his engagingly colorful and persuasive style once again demonstrates that he is one of the most gifted writers of his generation. He has provided a refreshing intellectual and multifaceted story about his mentor, friend and leader, Haile Fida. The book deserves to be read by all who wish to seek fresh knowledge, rethink the past, examine old biases and establish fairness in their judgement of an Ethiopian socialist, humanist, artist, modernist and internationalist of Oromo origin who championed genuine Ethiopian patriotism with universal values of human dignity, equality, and social justice.
Characters
The book is a moving account of the life and death of an Ethiopian revolutionary who perished at the hands of the most brutal Ethiopian dictator some 40 years ago.
Page count: 262
Perfect bind (Left Edge)