Ebook: የሌተናንት ኮሎኔል መንግሥቱ ኃ/ማርያም ትዝታዎች: ቁጥር ሁለት (Memories of Lieutenant Colonel Mengistu Haile Mariam: Volume II)
- Year: 2010
- Publisher: ሕትመት አልፋ አታሚዎች
- City: አዲስ አበባ (Addis Ababa)
- Edition: 1
- Language: Amharic
- pdf
የመንግሥቱ ኃይስ ማርያም አገዛዝ ያስፈና ያበቃስት ሥርዓት ነው። በተፈፕሮዬ የወደቀውን ዛፍ መጨፍጨፍ ያስቀስትን ነገር መጭመቅ አልወድም። የማሳምንበት ነገር ሲሠራ ያስፈውን ሳይሆን ያስውን ሥርዓት መታገል እመርጣስሁ። እስር ቤት ያሱትንም ሰዎች በተመስከተ ጉዳያቸው በፍርድ ቤት የተያዘ ስለሆነ ስለዚያ ወቅት መናገር አልፈልግም። እሱ(መንግሥቱ) ደስ ካለመ ስለኔም ሆነ ስለሌሎች የፈለገውን ይበል። እኔ ግን ስለሱ አስተያየት ከመስጠት እቀጠባለሁ።
– ፕ.መስፍን ወልደ ማርያም
መንግሥቱ ኃ/ማርያም ላንቺ በሰጠሸ ቃለ መጠይቅ ብዙ ነገሮችን ለማስረዳት ሞክሯል። አንዳንድ ሰዎች እንደሚሉት ሙሉ በሙሉ ዋሽቷል ማለት አይቻልም። የተወሰኑ ነገሮችን ሊያድበሰብስና ሊከድም ሞከሯል። እውነቷን ያፍረጠረጠበት ቦታ ስላለ ሁሉም ውሸት ሊሆን አይችልም። ለጠየቅሽው ፕያቄዎች መልስ ለመስጠት ፈቃደኛ መሆኑ የራሱን እውነት ለማሳወቅ ፍላጎት እንዳለው ይመሰከራል። ክሁሉም በላይ ግን የትም ቢሄድ የትም ቢደበቅ ሊያመልጠው የማይችል የታሪከና የኀሊና ፍርድ አለበት።
- ከቀድሞ ባለሥልጣኖች አንዱ
(መንጌን ሠላም በይልን) በጣም ብዙ ሰዎች
አንድ በከፍተኛ የኃሳፈነት ቦታ ሳይ የነበረ ሰው ምንም ይሁን ምን በሥልጣን ላይ በነበረበት ቦታና ጊዜ ስተፈጸሙ ጉዳዮች ኃላፊነቱን ሲወስድ ይገባል፡፡ ፕፋት ከጠፋ በኋላ የሠራውን ሥራ እልም አድርጎ ሲከድና መፕፎ ድርጊቶቹን ሲጠጋግን ሳይ ያ ሰው በፊቴ ሞገሥን ያጣል። የመንግሥቱ ኃ/ማርያምን አባባል ስናነብ 17 ዓመታት ሙሉ የገዙን እሳቸው እጠራጠራለሁ። ወንበሩ ላይ የነበረው ሌላ ሰው ነበር እንዴ? ማነው ትዕዛዝ ይሰፕ የነበረው? ማነው ውጡ ውረዱ ሲለን የነበረው? መንግሥቱ አልነበረም እንዴ? ለመሆኑ መንግሥቱና ጓዶታቸው አብዮት ብለው ሲነሱ ምን ግብ ለመምታት ምን ውጤት ለማምጣት ነበር? ይሄንን ብቻ ልጠይቃቸው እፈልጋለሁ። ምን እናደርጋለን ብለው ጀመሩ? መጨረሻ ላይስ ምን ላይ ደረሱ? ባገኙጽ ውጤት ተደስተዋል አይቻልም።
በአሜሪካ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን አንዱ
እሱ(መንግሥቱ) ይሻለን ነበር
ከአዲስ አበባ ነዋሪዎች አንዱ
የኛ ሰው ያለፈውን ማመስገን ይወዳል። በጃንሆይ ጊዜ
በዘውዲቱ
ሠፊ ነው ሌማቱ
በተፈሪ
ጠፋ ፍርፉሪ
እያለ ያንጎራጉር ነበር። በመንግሥቱ ገዜ አፄ ኃ/ሥላሴ እንደ መልአክ ታዩ። አሁን ደግሞ የዛሬዎቹን አውግዞ መንግሥቱ ኃ/ማርያምን ይናፍቃል። በእድገት ወደፊት የሚጠቅመን አይመ ስለኝም።
ከመርካቶ

Download the book የሌተናንት ኮሎኔል መንግሥቱ ኃ/ማርያም ትዝታዎች: ቁጥር ሁለት (Memories of Lieutenant Colonel Mengistu Haile Mariam: Volume II) for free or read online
Continue reading on any device:
Last viewed books
Related books
{related-news}
Comments (0)